DamakeseDamakese

የጭንቀት በሽታ (አንዛይቲ ዲሶርደር)

የጭንቅት በሽታ የተለያዩ ቅርንጫፎች ያሉት የአእምሮ ህመም ነው። እነዚህም

  • ጠቅላላ ጭንቅት
  • ኦሲዲ
  • ማህበራዊ ጭንቀት
  • የአንድነገር ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ጭንቀት
  • ፓኒክ ዲሶርደር(ከፍተኛ ፍርሃት) ናቸው።

Odeeffannoon kun hubannoof qofa; gorsa doktoraa hin bakka bu'u.