MMilford Haneየኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር·waggaa 1 duraለአለፉት 17 አመታት ከስኳር ህመም ጋር ኖርያለው ፤ ነገር ግን ወጣ ገባ የለ የህክምና ክትትል ነበርኝ። በቅርቡ ጓደኞቼ መገፋፋት ቋሚ ክትትል ለመጀመር ወደ ጤና ተቋም ሄድኩ። በተቋሙ ያለው ሃኪም የተለያዩ ምርመራዎች ላከልኝ፤ ከምርመራዎቹ አንዱ በአይን ሃኪም መታይት ነበር። ታዲያ ምንም አይነት የእይታ ችግር ስላልነበርብኝ በጥርጣሬ ስሜት ተሞልቼ ነበር። የአይን ሃኪሙም ከመረመረኝ በኋላ በስኳር ህመም ምክንያት የተከሰተ የሬቲና ችግር እንዳለብኝ አሳወቀኝ ፤ ይህ ህመም ምንም ምልክት ሳያሳይ ከዘገየ በኋላ የማይስተካከል የእይታ መታወር እንደሚያመጣ ተነገረኝ። በጊዜ በመታየቴ እይታዬ እየተጎዳ እንዳይቀጥል የሚረዳ ህክምናን እና የአኗኗር ለውጦች በመተግበር አይኔን ማትረፍ ችያለው። የስኳር ህመም ታካሚዎች የኔን ታሪክ በመስማት ተገቢ ክትትል እና የአይን ህክምና እንድታደርጉ አሳስባለው።31Qoodi
MMilford Haneየኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር·waggaa 1 duraሰላም ቤተሰቦች፤ የስኳር ህመሜ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ የምችልበት መንገድ ከለ ጠቁሙኝ?30Qoodi
MMilford Haneየልጅ እንክብካቤ ድጋፍ ቡድን·waggaa 1 duraእናቶችዬ እንዴት ናችሁ ልጄ 6 ወሯ ነው እስካሁን ቁጭ ማለት አትችልም ጭንቅ ሲለኝ ነው እናንተ ጋር የመጣሁት15Qoodi