የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ህመምን ከሚያስከትሉ መንሴዎች ውስጥ ዋነኛው ነው። በተለየም ደግሞ በአዳጊ ሃገራት እና በወጣቶች ላይ አብዝቶ የሚታይ በሽታ ሲሆን በጊዜ ካለታከመ ጨጓራ ላይ ቁስለትን እና መላጥን በመፍጠር ታካሚዎችን ለአላስፈላጊ ስቃይ ያጋልጣል። የጨጓራ ባክቴሪያ ኤች ፓይሎሪ በሚባል ባክቴሪያ የሚፈጠር ሲሆን ይህም ባክቴሪያ የጨጓራ ግድግዳ ላይ በመለጠፍ እና በእምቦርቦር በገዛ አሲዱ ጨጓራ እንዲቃጠል ያደርጋል።
- ከእንብርት በላይ ያለው የሆድ አካል ላይ የሚሰማ የማቃጠል ስሜት
- ማቅለሽለሽ
- ሆድ ቁርጠት
- ተቅማጥ ይገኙበታል
ቀጣይ የተጠቀሱትን መድሃኒቶች ለ 15 ቀን መውሰድ
- Amoxacillin
- clarithromycin
- omeprazole/pantoprazole
የጨጓራ ባክቴሪያ መኖሩን የሚያጣራ የደም ወይም የሰገራ ምርመራ ይደረጋል (h.pylori stool antigen)
Odeeffannoon kun hubannoof qofa; gorsa doktoraa hin bakka bu'u.