Damakese

የጨጓራ ባክቴሪያ

የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ህመምን ከሚያስከትሉ መንሴዎች ውስጥ ዋነኛው ነው። በተለየም ደግሞ በአዳጊ ሃገራት እና በወጣቶች ላይ አብዝቶ የሚታይ በሽታ ሲሆን በጊዜ ካለታከመ ጨጓራ ላይ ቁስለትን እና መላጥን በመፍጠር ታካሚዎችን ለአላስፈላጊ ስቃይ ያጋልጣል። የጨጓራ ባክቴሪያ ኤች ፓይሎሪ በሚባል ባክቴሪያ የሚፈጠር ሲሆን ይህም ባክቴሪያ የጨጓራ ግድግዳ ላይ በመለጠፍ እና በእምቦርቦር በገዛ አሲዱ ጨጓራ እንዲቃጠል ያደርጋል።

This information is for awareness only and does not replace a doctor's advice.