DamakeseDamakese

ቲቢ

ቲቢ የሳንባ ኢንፈክሽን አይነት ሲሆን ቲበርኩሎሲስ በሚባል ባክቴሪያ የሚከሰት ህመም ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ ከሚባሉ በሽታዎች ውስጥ አንዱ ነው። በተለይም እንደ ሃገራችን ባሉ አዳጊ ሃገራት ውስጥ ወጣቱን ሃይል አብዝቶ በማጥቃት ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጫና ያደርሳል። ከሌሎቹ የሳንባ ምች አይነቶች የሚለየው፦

  1. ከፍተኛ ተላላፊነት
  2. የጸና ህመም መፍጠሩ
  3. ከሳንባ ውጭ ያሉ የሰውነት አካላትን ማጥቃቱ ወዘት ናቸው

Odeeffannoon kun hubannoof qofa; gorsa doktoraa hin bakka bu'u.