DamakeseDamakese

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ የሰውነት ስኳር መቆጣጠር አቅም መዛባት ሲኖር የሚፈጠር ህመም ነው ሰውነታችን ኢንሱሊን ሚባል ሆርሞን በመጠቀም የስኳር ምጠኑን ይቆጣጠራል የዚህ ሆርሞን መጠን ሲቀንስ የስኳር በሽታ ይከሰታል። በህክምና አለም ሁለት የስኳር በሽታ አይነቶች አሉ

  1. አንደኛው- በህጻናት ላይ አብዝቶ የሚታይ ሲሆን የኢንሱሊን ሙሉበሙሉ ማጠርን ተከትሎ የሚመጣ ነው።
  2. ሁለተኛው- በአዋቂዎች ላይ በአብዛኛው የሚታይ ሲሆን የኢንሱሊን ስራ መዛባትን ተከትሎ የሚታይ ነው።

Odeeffannoon kun hubannoof qofa; gorsa doktoraa hin bakka bu'u.