DamakeseDamakese

የጉበት ማበጥ

የጉበት ማበጥ ጉበት ላይ መግል መቋጠርን ተከትሎ የሚመጣ ሲሆን በቀዶ ህክምና ዘርፍ በብዛት ከሚያጋጥሙ ህመሞች አንዱ ነው። አብዛኛውን ጊዜ ከ20-40 አመት ያሉ ወንዶችን እና አልኮል አብዝተው ሚጠቀሙ ሰዎችን የሚያጠቃ ሲሆን። በመንስኤው ተነስተን ልንከፋፍለው እንችላለን። እነዚህም፡

  • ባክቴሪያ የፈጠረው የጉበት መግል
  • አሜባ የፈጠረው የጉበት መግል
  • ሃይዳቲድ ሲስት ናቸው።

Odeeffannoon kun hubannoof qofa; gorsa doktoraa hin bakka bu'u.