Damakese

ከእርግዝና ጋር የሚፈጠር ከመጠን በላይ ማስታወክ

  • መንታ ማርገዝ
  • ከዚህ በፊት ባለ እርግዝና በተመሳሳይ ሁኔታ መጠቃት
  • የቤተሰብ ታሪክ
  • ከመጠን ያለፈ ውፍረት
  • የመጀመሪያ እርግዝና
  • የሞላር እርግዝና(የተጨናገፈ እርግዝና)

This information is for awareness only and does not replace a doctor's advice.