- መንታ ማርገዝ
- ከዚህ በፊት ባለ እርግዝና በተመሳሳይ ሁኔታ መጠቃት
- የቤተሰብ ታሪክ
- ከመጠን ያለፈ ውፍረት
- የመጀመሪያ እርግዝና
- የሞላር እርግዝና(የተጨናገፈ እርግዝና)
- ከመጠን በላይ ተደጋጋሚ የሆነ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
- በሰውነት ፈሳሽ መራቆት ምክንያት የሚፈጠር- የከንፈር እድረቅ፣ ድካም፣ ልብ ቶሎ ቶሎ መምታት
- መወዛገብ እና የንቃት መጠን መቀነስ
- የሰውነት ክብደት መቀነስ
- የጽንሱ ክብደት በቀኑ ከሚጠበቀው ማነስ
የደም መጠን ምርመራ የሰውነት ንጥረነገሮች መጠን ምርመራ የሽንት ምርመርስ፣ አልትራሳውንድ የኩላሊት እና የጉበት ጤና ሁኔታን የሚያጣራ ምርመራ የስኳር መጠን ምርመራ
- ፈሳሽ እና የኤሌክትሮላይት ጉድለቶችን ማስተካከል
- ማንኛቸውም ተጓዳኝ በሽታዎችን መለየት እና ማከም
- የማቅለሽለሽን ሚቅንሱ መድሃኒቶችን መጠቀም ከዚህ በተጨማሪ ቀጣዮቹ የአኗኗር ለውጦች ማቅለሽለሽ እና ማስታወክን ለመቀነስ ይረዳሉ።
- በባዶ ሆድዎ ያለመቆየት
- ምግብን በትኩሱ ከመመገብ ይልቅ አቀዝቅዘው ይመገቡ
- ብዙ ቅመም፣ ጨውና ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ይቀንሱ
- ለምግብዎ መደበኛ ሰዓት ይኑርዎ
- ትንሽ ትንሽ ቶሎ ይመገቡ
- እንደ ዝንጅብል፣ ሎሚ እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ፍራፍሬዎች የማቅለሽለሽ ስሜትን በመቀነስ የሚታወቁ ስለሆኑ ያዘውትሯቸው።
- በቂ ውሃ/ ፈሳሽ ይውሰዱ
ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።