ዳማከሴDamakese

የሳንባ ምች

የሳንባ ምች በሽታ በሳንባ ውስጥ የሚገኘው የአየር መለዋወጫ አካል በኢንፌክሽን(ባክቴሪያ፣ ቫይረስ እና ሌሎች) ሲጠቃ የሚፈጠር ህመም ነው። ከኢንፌክሽን አይነቶች የተለመደ እና ብዙ ሰዎችን የሚያጠቃ ሲሆን፤ ምልክቶቹን ቶሎ በመለየት እና ተገቢውን ህክምና በማግኘት ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ማገገም ይቻላል።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።