ዳማከሴDamakese

ስትሮክ

ስትሮከ ወደ አንጎል የሚሄደው የደም መጠን መቀነስ ወይንም ሙሉ በሙሉ መቆም ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው። ይህም  በደም ትቦ መዘጋት የወይም በደም ቱቦ መፈንዳት  እና ደም አንጎል ውስጥ መፍሰስ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ግን በደም ትቦ መዘጋት ይከሰታል።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።