ዳማከሴDamakese

የጨጓራ ህመም

አብዛኛው ሰው በአንድም ሆነ በተደጋጋሚ ጊዜ የሚያጋጥመው ህመም ነው። የተለያዩ መንሰኤዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ፡

  1. የጨጓራ ባክቴሪያ
  2. የጨጓራ መላጥ
  3. ከፍተኛ የአልኮል እና ትንባሆ ፍጆታ
  4. ጨው እና አቃጣይ ምግቦችን አብዝቶ መጠቀም
  5. የጨጓራ ካንሰር ይገኙበታል።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።