ዳማከሴDamakese

የጆሮ ኢንፌክሽን

የጆሮ የውጨኛው ፣መሃለኛው እና ውስጠኛው ክፍል በኢንፌክሽን የመጠቃት እድል ቢኖረውም በዚህ ክፍል የመሃለኛውን የጆሮ ኢንፌክሽን እናያለን። የጆሮ ኢንፌክሽን በባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰት እና ህጻናትን በተለየም ከ1 ዓመት በታች ያሉትን የሚያጠቃ ህመም ነው። በተደጋጋሚ ሲከሰት እስከ የማዳመጥ ችግር የሚደርሱ አስክፊ ውጤቶች የሚፈጥር ህመም ነው።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።