ዳማከሴDamakese

ፖሊዮ

ፖሊዮ በቫይረስ የሚመጣ እና በክትባት ከምንከላከላቸው ህመሞች እና በዓለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ መቆጣጠር የተቻለ በሽታ ነው። ነገር ግን በሃገራችን አንዳንድ ቦታዎች እስከ አሁን ድረስ የማህበረሰብ ጤና ጠንቅ ነው። ፖሊዩ ካለመከተብ እና የንጽህና ማጠር የሚንሳ ነው በዚህም ምክንያት በአዳጊ ሃገሮች በከፍተኛ ደረጃ ይታያል። ፖሊዮ የሚተላለፈው በተበከለ(የታመመ ሰው ሰገራ) ውሃ እና ምግብ ነው።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።