የጉበት ካንሰር (ሄፓቶሰሉላር ካርሲኖማ)ለሕይወት አስጊ የሆነ ከባድ በሽታ ነው። ቀደም ብሎ ከታወቀ ሄፓ በቀዶ ጥገና ወይም በጉበት ንቅለ ተከላ አማካኝነት ሊታከም ይችላል። ሌሎች ሕክምናዎች ዕጢውን ሊቀንሱ ወይም እድገቱን ሊያዘገዩ እና የሕመም ምልክቶችን ሊያስወግዱ ይችላሉ። የጉበት ካንሰር ከጉበት ጠባሳ እና ከአልኮል የተነሳ በሚመጣ የጉበት ችግር ምክንያት በአብዛኛው ይከሰታል። የጉበት ጠባሳን የሚያስከስቱ እና ለካንሰሩ የሚያጋልጡ ነገሮች ደሞ፡
- የጉበት ቫይረስ
-
- አልኮል
- የተለያዩ የባህል መድሃኒቶች ይገኙበታል
- የጉበት ቫይረስ(HBV, HCV)
- ከፍተኛ የአልኮል ፍጆታ
- ማጨስ
- ከመጠን በላይ የሆነ ውፍረት
- የባህል መድሃኒት መጠቀም
- የስኳር በሽታ
- ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
- የሰውነት ከብደት መቀነስ
- ትንሽ በልቶ ቶሎ መጥገብ
- የአይን እና ቆዳ ቢጫ መሆን
- የሆድ ህመም(በቀኝ በኩል)
- የሆድ ማበጥ
- የሰውነት ማሳከክ
- የደም መጠን መርመራ
- የጉበት ስራ ማጣሪያ ምርመራ
- የጉበት ቫይረስ ምርመራ(HCV antibody, HBSAG)
- የኩላሊት ስራ ማጣሪያ ምርመራ
- ALFA FETOPROTEIN
- ሲቲ ስካን
- አልትራሳውንድ
- ራጅ
- የጉበት ቫይረስ ክትባት መከተብ
- ከአልኮል እና ትንባሆ መቆጠብ
- ጤናማ የሰውነት ክብደትን መጠበቅ
- የቀዶ ህክምና
- ኬሞቴራፒ
- ራዲዩቴራፒ
- የጉበት ንቅለ ተከላ
ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።