ዳማከሴDamakese

እርግዝና እና የእርግዝና ክትትል

የእርግዝና ምልክቶችን ማወቅ በጊዜ ተገቢውን ክትትል በመጀመር ከእርግዝና ጋር የሚመጡ በሽታዎችን በጊዜ ለመለየት እና ለመታከም ይረዳል።

ይህ መረጃ ለግንዛቤ ብቻ ነው፤ የሐኪም ምክርን አይተካም።